ማስታወቂያ

Nested Applications

Asset Publisher

Asset Publisher

null ማስታወቂያ

በገቢዎች ሚኒስቴር ምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች //ቤት በግብር ከፋይነት የተመዝግባችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁ 157 ድርጅቶች በግብር አዋጅ ቁጥር 979/08 እና በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/08 መሰረት የሚጠበቅባችሁን ግብር/ታክስ የማሳወቅ ግዴታ ባለመወጣታችሁ እንዲሁም 23/11/13 – 24/02/14 . ባስመዘገባችሁት አድራሻ የመስክ ክትትል ተደርጎ በንገድ አድራሻችሁ ያለመኖራችሁን ለማወቅ ተችሏል፡፡

ማንኛውም ግብር ከፋይ ግብር/ታክስ የማሳወቅ ግዴታ ያለበት መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/08 አንቀጽ 10 መሰረት ለውጦች ሲኖሩ የማሳወቅ ግዴታ በሕግ ተጥሏል፡፡ በመሆኑም ቀጥሎ ዝርዝራችሁ የሰፈረ ግብር ከፋዮች ባስመዘገባችሁት አድራሻ ተፈልጋችሁ ያልተገኛችሁ በመሆናችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 30 ቀናት ውስጥ በጽሑፍ ተአማኒነት ያለው ማስረጃ በመያዝ የድሮ ለም ሆቴል አካባቢ የሚገኘው ኮሜት ህንጻ ቁጥር 2 ቀርባችሁ ግብር የማሳወቅ ግዴታችሁን እንድትወጡ እየገለጽን ግዴታችሁን ካልተወጣችሁ ግን በታክስ አስተዳደር አዋጁ ላይ በተቀመጠው የህግ ድንጋጌ መሰረት የወንጀል ተጠያቂነትና ምዝገባን የመሰረዝ ተፈጻሚነትን የሚያስከትል መሆኑን እንሳስባለን፡፡

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ እንዲሁም በቴሌግራም ገጻችን  Ministry of Revenues of Ethiopia /የገቢዎች ሚኒስቴር / ይጎብኙ

በገቢዎች ሚኒስቴር ምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች //ቤት   

 

Asset Publisher

ዜና

  • የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ስለገቢዎች የ100 ቀናት እቅድ አፈጻጸም የተናገሩት:: Mon, 17 Jan 2022
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ስለገቢዎች የ100 ቀናት እቅድ አፈጻጸም የተናገሩት::
  • ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ላሉ ዲያስፖራዎች ፈጣን አገልግሎት እየተሰጠ ነው Tue, 28 Dec 2021
ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ላሉ ዲያስፖራዎች ፈጣን አገልግሎት እየተሰጠ ነው
  • ሚኒስቴሩ ከ 200 በላይ የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎችን መያዙን አስታወቀ Tue, 21 Dec 2021
ሚኒስቴሩ ከ 200 በላይ የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎችን መያዙን አስታወቀ

የኤሌክትሮኒክስ ታክስ የማስታወቂያ ዘዴ /E-tax/ ማሻሻያ የተደረገባቸው የታክስ ማስታወቂያ ቅፆች

Asset Publisher

Nested Applications

Asset Publisher

.