የኤክሳይዝ ታክስ አስተዳደራዊ ቅጣቶች

Nested Applications

Asset Publisher

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ512 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ512 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል Wed, 31 Jul 2024

የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ስኬታማ ለማድረግ እንደሚሰራ ተገለጸ

የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ስኬታማ ለማድረግ እንደሚሰራ ተገለጸ Wed, 31 Jul 2024

ማስታወቂያ

ማስታወቂያ Sat, 18 May 2024

የገቢዎች ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በዛሬው ዕለት የስምምነት መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

የገቢዎች ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በዛሬው ዕለት የስምምነት መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Fri, 29 Mar 2024

Asset Publisher

ዜና

  • በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ512 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል Wed, 31 Jul 2024
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ512 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል
  • የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ስኬታማ ለማድረግ እንደሚሰራ ተገለጸ Wed, 31 Jul 2024
የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ስኬታማ ለማድረግ እንደሚሰራ ተገለጸ
  • ማስታወቂያ Sat, 18 May 2024
ማስታወቂያ

Asset Publisher

Untitled Basic Web Content

Nested Applications

Asset Publisher

null የኤክሳይዝ ታክስ አስተዳደራዊ ቅጣቶች

ኤክሳይዝ ታክስን በተመለከተ ለሚፈጸም ጥፋት የሚወሰዱ አስተዳደራዊ ቅጣቶች የሚከተሉት ናቸው፡-

1. ፍቃድ ሳይኖረው የኤክሣይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን ዕቃዎች የሚያመርት ሊከፈል የሚገባውን የኤክሣይዝ ታክስ እጥፍ፣

2. የኤክሣይዝ ቴምብር ሊለጠፍባቸው የሚገቡ ዕቃዎችን ቴምብር ሳይለጠፍባቸው የተገበያየ ሊከፈል የሚገባውን ታክስ እጥፍ፣

3. በፍቃዱ ከተመለከተው ቦታ ውጪ ሲያመርት የተገኘ ሊከፈል የሚገባውን ታክስ እጥፍ፣

4.  ከኤክሣይዝ ታክስ ቁጥጥር ውጪ ዕቃ ወጪ አድርጎ የተገኘ ሊከፈል የሚገባውን ታክስ እጥፍ እንዲከፍል ይደረጋል፡፡

.