ለተቀላጠፈ አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላትዎን ያረጋግጡ

Nested Applications

Asset Publisher

Asset Publisher

null ለተቀላጠፈ አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላትዎን ያረጋግጡ

የገቢዎች ሚኒስቴር በኤሌክትሮኒክስ የስራ ግብር ለማስታወቅና ለመክፈል (e-filing and e-payment) ለተቀጣሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ አገልግሎት የሚሰጠው፡-

50 በላይ ተቀጣሪ ላላቸው ድርጅቶች የሰራተኞችን ዝርዝር የያዘ ደብዳቤ ለዋና መስሪያ ቤት ሲቀርብ የመ/ቤቱ ባለሙያዎች በየድርጅቱ በመገኘት መረጃ ይሰበስባሉ

የውሀገራት ዜጎች ሆነው የመኖሪያና የስራ ፍቃድ ለያዙ እንዲሁም ትውልደ ኢትዮጵዊ ሆነው በውጭ ሀገራት ለሚኖሩ ዜጎች ቢጫ ካርድ ወይም ፓስፖርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

በውጭ ሀገራት የሚገኙ ዜጎች የቲን ምገባ መረጃ የተወሰደበትን የግል መረጃ መሙያ ቅጽ : የአሻራ መረጃ የተወሰደበት ቅጽ እና የመኖሪያ ፈቃድ(ፓስፖርት) ኮፒ እንዲሁም የውክልና ደብዳቤ ማስረጃዎች ይዘው ለሚቀርቡ ተገልጋዮች: 

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የጠፋባቸውና ሲስተም ላይ እንዲታይላቸው ለሚፈልጉ ተገልጋዮች:

በአደጋ ወይም ሌላ የተፈጥሮ ችግር ምክንያትጣት አሻራ መረጃ በየክፍለ ከተማ ገቢዎች //ቤቶች መስጠት ያልቻሉ ባለጉዳዮች የድጋደብዳቤ እና የታደሰ መታወቂያ ይዘው ሲቀርቡ አገልገሎት ማግኘት ይችላሉ::

ነገር ግን ቁጥራቸው ከ50 በታች የሆነ አገልግሎት ፈላጊ የነዋሪነት መታወቂያ እና ከሚሰሩበት /ቤት የተጻፈ ድጋፍ ደብዳቤ በመያዝ /ቤታቸው በሚገኝበት የክፍለ ከተማ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመቅረብ አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Asset Publisher

ዜና

  • በአምስት ወራት ውስጥ 126.85 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰበሰበ Fri, 25 Dec 2020
በአምስት ወራት ውስጥ 126.85 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰበሰበ
  • በአምስት ወራት ብቻ ከ9.8 ቢሊዮን ብር በላይ ለክልሎች ተከፋፍሏል Fri, 25 Dec 2020
በአምስት ወራት ብቻ ከ9.8 ቢሊዮን ብር በላይ ለክልሎች ተከፋፍሏል
  • 10 ሺህ ተጠቃሚዎች ወደ አንድ መሰኮት አገልግሎት ስርዓት ማስገባት ተችሏል Thu, 3 Dec 2020
10 ሺህ ተጠቃሚዎች ወደ አንድ መሰኮት አገልግሎት ስርዓት ማስገባት ተችሏል

Our Services

የእኛ አገልግሎቶች

 

 

 

 

Asset Publisher

Nested Applications

Asset Publisher

.