የገቢዎች ሚኒስቴር የሁሉም ክልሎች የገቢ ዘርፍ አመራሮች በታክስ ምንነት፣ ህጎችና አዋጆች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና

Nested Applications

Asset Publisher

null የገቢዎች ሚኒስቴር የሁሉም ክልሎች የገቢ ዘርፍ አመራሮች በታክስ ምንነት፣ ህጎችና አዋጆች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና

የገቢዎች ሚኒስቴር የሁሉም ክልሎች  የገቢ ዘርፍ አመራሮች በታክስ ምንነት፣ ህጎችና አዋጆች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል ተሰጥቷል፡፡

በስልጠናው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት በሚኒስትር /ቤቱ የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ / መሰረት መስቀሌ እንደገለፁት ኢትዮጵያ ለጀመረችው ሀገራዊ የገቢ ዕድገት ወጥ የሆነ የታክስ ግንዛቤ መያዝ እጅግ ወሳኝ ነው፡፡ በክልሎች የገቢውን ዘርፍ የሚመሩ የስራ ኃላፊዎች በክልል ደረጃ ለያዙትም ይሁን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተያዘው እቅድ በታክስ ዙሪያ ያለቸውን ግንዛቤና እውቀት ማዳበር ይገባቸዋልም ብለዋል፡፡ አመራሮቹ በስልጠናው ላይ በሚኖራቸው ጊዜም የተሻለ የታክስ አረዳድና ግንዛቤ እንደሚይዙ ያላቸውን እምነት ገልፀዋል፡፡

በስልጠናው ላይ ከሁሉም ክልሎች የገቢው ዘርፍ አመራሮች በተጨማሪ የሚኒስቴር /ቤቱ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

Asset Publisher

ዜና

  • በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ512 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል Wed, 31 Jul 2024
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ512 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል
  • የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ስኬታማ ለማድረግ እንደሚሰራ ተገለጸ Wed, 31 Jul 2024
የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ስኬታማ ለማድረግ እንደሚሰራ ተገለጸ
  • ማስታወቂያ Sat, 18 May 2024
ማስታወቂያ

Asset Publisher

Untitled Basic Web Content

Nested Applications

Asset Publisher

.