የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን በመንግሥት የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ውድድር ተሸላሚ ሆኑ
የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን በመንግሥት የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ውድድር ተሸላሚ ሆኑ
የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት (Ethiopian Quality Award Organization) ከኢፌዴሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የጥራት መለኪያ መስፈርቶችን( EQA Excellence Model) መሠረት አድርጎ ባዘጋጀው የመንግሥት የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ውድድር የሽልማትና የዕውቅና መርሐግብር ላይ ተቋሞቻችን ማለትም የገቢዎች ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋሙ የሆነው የጉምሩክ ኮሚሽን የማዕረግ ተሸላሚዎች ሆነዋል ።
በተሰጠው የማዕረግ ሽልማት ለመላው የተቋሞቻችን አመራርና ሰራተኞች እንኳን ደስ አለን እያልን ለወደፊት ከዚህ የበለጠ ተሸላሚ ለመሆንንና በልዩ ልዩ ዘርፍ ተምሳሌትነታችንን ለማሰቀጠል ከምንጊዜውም በበለጠ ሀላፊነታችንን መወጣት ይጠበቅብናል።
የገቢዎች ሚኒስቴር ደም በመለገስ ባደረገው ንቁ ተሳትፎ ከብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ሽልማት እንደተሰጠው የሚታወስ ነው
በብዛት የተነበቡ ዜናዎች
-
Mon, 1 Mar 2021"ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው
"ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው
-
Thu, 3 Dec 202010 ሺህ ተጠቃሚዎች ወደ አንድ መሰኮት አገልግሎት ስርዓት ማስገባት ተችሏል