ራዕይ እና ተልዕኮ
ራዕይ
በ2022 ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ተገንብቶ ሀገራዊ ወጪ በታክስ ገቢ ተሸፍኖ ማየት
ተልዕኮ
ሁለንተናዊ አቅሙ የተገነባ የሰው ኃይል በማፍራትና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የተጣጣመ ሀገራዊ የታክስ አስተዳዳር ሥርዓትን መገንባት፤ ምቹ፣ ቀላልና ፍትሃዊ አገልግሎት መስጠት፤ ግብርን በፍቃደኝነት የመክፈል ባህልን ማዳበር፤ የታክስና የጉምሩክ ህግጋትን ማስከበርና ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን የታክስ ገቢ መሰብሰብ
ዕሴቶች
አገልጋይነት (Customer centric)
ሙያዊ ብቃት (Professionalism)
በቡድን መሥራት (Team work)
መሰጠት (Dedication/commitment)
ታማኝነት (Loyalty)