የ2014 የገቢ ዕቅዳችን

በ2014 በጀት ዓመት ከሀገር ውስጥ ታክስ፣ ከውጭ ንግድ ቀረጥና ታክስ እና ከብሄራዊ ሎተሪ ትርፍ በአጠቃላይ ብር 360,000,000,000.00 ጥቅል ገቢ ለመሰብሰብ ዕቅድ ተይዟል። በዕቅድ ከተያዘው ገቢ ውስጥ ከሀገር ውስጥ ታክስ ብር 205,000,000,000.00፣ ከውጭ ንግድ ቀረጥና ታክስ ብር 154,795,087,187.49 እና ብር 204,912,812.51 ከሎተሪ ትርፍ ገቢ የሚሰበሰብ ይሆናል።