Asset Publisher

null የኤክሳይዝ ታክስ አስተዳደራዊ ቅጣቶች

ኤክሳይዝ ታክስን በተመለከተ ለሚፈጸም ጥፋት የሚወሰዱ አስተዳደራዊ ቅጣቶች የሚከተሉት ናቸው፡-

1. ፍቃድ ሳይኖረው የኤክሣይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን ዕቃዎች የሚያመርት ሊከፈል የሚገባውን የኤክሣይዝ ታክስ እጥፍ፣

2. የኤክሣይዝ ቴምብር ሊለጠፍባቸው የሚገቡ ዕቃዎችን ቴምብር ሳይለጠፍባቸው የተገበያየ ሊከፈል የሚገባውን ታክስ እጥፍ፣

3. በፍቃዱ ከተመለከተው ቦታ ውጪ ሲያመርት የተገኘ ሊከፈል የሚገባውን ታክስ እጥፍ፣

4.  ከኤክሣይዝ ታክስ ቁጥጥር ውጪ ዕቃ ወጪ አድርጎ የተገኘ ሊከፈል የሚገባውን ታክስ እጥፍ እንዲከፍል ይደረጋል፡፡

Asset Publisher

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

  • የገቢዎች ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በዛሬው ዕለት የስምምነት መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Fri, 29 Mar 2024
የገቢዎች ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በዛሬው ዕለት የስምምነት መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ
  • በሪፎርም ስራዎች እና በታክስ ሕግ-ተገዥነት ላይ የምክክር መድረክ ተካሂዷል Mon, 18 Mar 2024
በሪፎርም ስራዎች እና በታክስ ሕግ-ተገዥነት ላይ የምክክር መድረክ ተካሂዷል