በታክስ ዕዳ የተያዙ የኦክስፎርድ አማልጌትድ ኃ/የተ/የግ/ማ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ

የሚፈለግበትን ታክስ በህግ በተወሰነው ጊዜ ባለመክፈላቸው ምክንያት በታክስ ዕዳ የተያዙ የኦክስፎርድ አማልጌትድ ኃ/የተ/የግ/ማ ድርጅት ንብረት የሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች የገቢዎች ሚኒስቴር በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አጠቃላይ የጨረታው ሂደት መጋቢት 24 ቀን 2013 ዓ.ም የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣን በመመልከት መጫረት የምትቸሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴር

You do not have the roles required to access this portlet.