የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 24/2013 ዓ.ም የሚጠናቀቅ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የገቢዎች ሚኒስቴር ከዚህ በታች የተገለፁት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን (ታህሳስ 17/2013 ዓ.ም) ጀምሮ ባሉት ስድስት ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ እስከ 6፡00 ድረስ ጨምሮ መገናኛ ከአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን አጠገብ በዋናው መ/ቤት በሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ሕንፃ “መ” ቢሮ ቁጥር 402 ድረስ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡  

ተ.ቁ

የሥራ መደብ

ደረጃ

ደመወዝ

የቤት አበል

ብዛት

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት

አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

የቅጥር ሁኔታ

የትምህርት ደረጃ

የትምህርት ዓይነት

1

የታክስ ኦዲት መሪ ባለሙያ

9

15,743

1200

5 (አምስት)

.ኤ.ዲግሪ

በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በፋይናንስ እና ዴቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በታክስ/ጉምሩክ አስተዳደር የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

5 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው

ቋሚ

2

የክልሎች ድጋፍ ከፍተኛ ባለሙያ

8

13,184

1100

1

.ኤ.ዲግሪ

በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በፋይናንስ እና ዴቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በታክስ/ጉምሩክ አስተዳደር የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ

4 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው

3

የክልሎች ድጋፍ ባለሙያ

7

9,246

700

1

.ኤ.ዲግሪ

2 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው

4

የታክስ ማስታወቅ ከፍተኛ ባለሙያ

8

13,184

1100

2

.ኤ.ዲግሪ

በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በኮፐሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኢዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፐመንት ማኔጅመንት፣ በታስ/ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድማኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሸን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቨሎፐመንት ኢኮኖሚስ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በዓለም አቀፍ ንግና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የመጀምሪያ ዲግሪ

4 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው

ቋሚ

5

የታክስ ተመላሽ ከፍተኛ ባለሙያ

8

13,184

1100

2

.ኤ.ዲግሪ

4 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው

ቋሚ

6

የታክስ እዳ አስባሰብ ከፍተኛ ባለሙያ

8

13,184

1100

5

.ኤ.ዲግሪ

4 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው

ቋሚ

7

የታክስ እዳ አስባሰብ ባለሙያ

7

9,246

700

2

.ኤ.ዲግሪ

4 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው

ቋሚ

8

ሴክሬታሪ III

5

4,828

-

2

ኮሌጅ ዲፕሎማ

በጽህፈት ሥራና በቢሮ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ሴክሬታሪያል ቴክኖሎጂ፣ በከስተመር ኮንታከትና ሴክሬታሪያ ኦፕሬሽን፣ በከስተመር ኮንታክት ሥራዎች ድጋፍ፣ በመሰረታዊ የጽህፈት ሥራዎች፣ ሀርድዊርና ኔትወርክ ሰርቪስ ፣ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፣ ሀርድዌርና ኔትወርክ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን፣ሀርድዌርና ኔትወርክ ቴክኖሎጂ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሰርቪስ ሳፖርት፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አይቲ ሳፖርት ሲስተም ሰርቪስ አይሲቲ ሀርድዌርና ኔትወርክ ሰርቪስ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና (ደረጃ 3 ወይም በቀደሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና/10+3 ያለው/ላት እና coc ያቀረበ/ች/ ደረጃ 2 ወይም በቀድሞ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና/10+2/ ያለው/ላት እና coc ያቀረበ/ች/

2/4/6 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው

ቋሚ

9

ሞተረኛ ፖስተኛ

2

1,369

-

1

ቀለም

8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ሆኖ 1ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

0 ዓመት

ቋሚ

 

ማሳሰቢያ፡-

የስራ ቦታ አዲስ አበባ፣

ዲግሪ ለሚጠይቁ መደቦች የመመሪቂያ ነጥብ(CGPA) ለወንዶች 2.5 እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 2.2 ከዚያ በላይ የሆነ፣

ከኮሌጅ እና ከቴክኒክ ሙያ ተቋም በዲፕለፐማ ተመርቃችሁ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት coc ያለው/ያላት እና ዲፕሎማ ይዛችሁ ዲግሪ የጨረሳችሁ ተወዳዳሪዎችም coc ይዛችሁ ማቅረብ አለባችሁ እንዲሁም ከዲፕሎማ ጀምሮ የሚጀምር የስራ ልምድ ከሆነ የዲፕሎማውን፣ ማስረጃ ከዲግሪው ጋሪ አንድ ላይ ይዛችሁ ማቅረብ አለባችሁ

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ከሚሰሩበት መ/ቤት የስነ-ምግባር ችግር እንደሌለባቸው የሚገልጽ የጽሑፍ ማስረጃ አለባችሁ፡፡

ከግል መ/ቤት ለተገኘ የስራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ ከግብር አስገቢው መ/ቤት (ገቢዎች ጽ/ቤት) በደብዳቤ የተረጋገጠ መሆን አለበት፣

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባችሁ፡፡