የኢትዮጵያ የታክስ ህግ ጠቀሜታ - mor
News
የኢትዮጵያ የታክስ ህግ ጠቀሜታ
የኢትዮጵያ የታክስ ህግ ጠቀሜታ
የታክስ ሥርዓትና የታክስ ህግ ዓላማ በዋናነት ለልማትና ለአገራዊ በጀት የሚያስፈልገውን ወጪ በታክስ ገቢ መሸፈን ቢሆንም ሌሎች በርካታ ጠቀሜታዎችም አሉት፡፡ ከጠቀሜታዎቹ ውስጥ፡-
- የፊሲካል ፖሊሲው መሣሪያ በመሆን የመንግስትን ሁለንተናዊ አቅም መገንባት፣
- ኢንቨስትመንትን በመሳብ
- ኢኮኖሚውን ማረጋጋት፣
- የሥራ ዕድል መፍጠር፣
- የሥራ ተነሳሽነትን ማሳደግ፣
- ልማትንና ዕድገትን ማፋጠን፡፡
- የሃብት ክፍፍልን ፍትሃዊ ማድረግ፣
- ቁጠባን ማበረታታት ከጠቀሜታዎቹ ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው።