ሀሰተኛ ደረሰኝ በማሰራጨት ሀገራቸውን ሲሰርቁ የነበሩ ድርጅቶች ተለዩ

አሁን አሁን ያልተገባ ጥቅም ለማግኘትና ወጭን በማጋነን የሚከፍሉትን ግብር ለማሳነስ አለፍ ሲልም ከመነግስት ካዝና በተመላሽ መልክ ለመዝረፍ ሀሰተኛ ደረሰኝን የመጠቀም አዝማሚያ እየተበራከተ መጥቷል፡፡በተለይም አንዳንድ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ነግደው ካተረፉት ትርፍ ለሀገራቸው  የሚጠበቅባቸውን ግብር  በታማኝነት መክፈል ሲገባቸው በሀሰተኛ ማንነት እንዲሁም በህይወት በሌለ ሰው ስም ጭምር የንግድ ፍቃድ አውጥተው ህገ ወጥ ንግድ ላይ በመሰማራት ሀገር ማግኘት የሚገባትን ገቢ በማሳጣት የትውልድን ተስፋ ያጨልማሉ፡፡የልጆቻቸውን የነገ የተሻለ ህይወትም  ያጨልማሉ፡፡

ከህገ ወጦች እና ለኩይ ተግባራቸው ተባባሪ የሆኑ ደላሎችንና  ግለሰቦችን በመጠቀምም ምንም ግብይት ሳይኖር ደረሰኝ ብቻ በመቁረጥና በመሸጥ የንግድ ስረዓቱን ያዛባሉ፡፡ ህጋዊ ነጋዴዎችንም ከገበያ ያስወጣሉ፡፡ይህ ጉዳይ በእነሱ ብቻ አያቆምም በተባባሪዎቻቸው አማካኝት ህጋዊ ነጋዴዎችን በማታለልና በማጫበርበር ሀሰተኛ ደረሰኞችን በማተምና በመሽጥ የሀገርን ገቢ ያሳጣሉ፡፡ሀገር እንዳትለማም በእኩይ ተግባራቸው ይተበትቧታል፡፡ በአንድ በኩል መንግስት ከግብር ገቢ ሰብስቦ ለነገ ልጆቻቸው ትምህርት ቤት ፣ጤና ጣቢያ ፣መንገድ ፣ፋብሪካዎች እንዲሁም ሌሎች የመሳሰሉ መሰረተ ልማቶች ለማሟላት እና የተሸለ ኑሮ እንዲኖሩ ለማድረግ ሲጥር ህገ ወጦች ግን በሚሰሩት ህገ ወጥ ተግባር ልጆቻቸው የሚማሩበትን  ትምህርት ቤት፣ሲታመሙ የሚታከሙበትን ጤና ጣቢያ ብሎም የራሳቸውንና የቤተሰቦቻቸውን የነገ ተስፋ ያደበዝዛሉ፡፡

ይህንን ህገ ወጥ ድርጊት ለመቀልበስና መሰብሰብ የሚገባውን የታክስ ገቢ በትክክል ለመሰብሰብ የገቢዎች ሚኒስቴር ጠንካራ የህግ ማስከበር ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ከራስ ሰራቂዎችንም ለህግ በማቅርብ ተግቢውን ቅጣት እንዲያገኙ እያደረገ ይገኛል ለዓብነትም በ2012 ዓ.ም 217 ድርጅቶች በሀሰተኛ ደረሰኝ ከሀገራቸው ሲሰርቁ በቁጥጥር ስር አውሏቸው ነበር፡፡ በዘንድሮው በጀት ዓመት ባለፉት 7 ወራትም 42 ድርጅቶች ሀሰተኛ ደረሰኝ ሲያሰራጩ በጥናት ተለይተዋል፡፡ በቁጥጥር ስር የዋሉም አሉ፡፤

ሚኒስቴር መ/ቤቱ ባለፉት 7 ወራት ሀሰተኛ ደረሰኝ በማሰራጨትና ከሀገር ሲሰርቁ በጥናት የለያቸውና በቁጥጥር ስር ያዋላቸው ድርጅቶች   የሚከተሉት ናቸው፡፡ስለሆነም ከታች ከተዘረዘሩት ህገ ወጥ ድርጅቶች ግብይት የፈፀማችሁ አካላት ኦዲት የምትደረጉ ሲሆን ካሁን በሓላ ግብይት የምትፈፅሙ  አካላት ከእነዚህ ድርጅቶች ግብይት እናዳትፈፅሙ እናሳስባለን፡፡

 ተ.ቁ

ስም

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር

MRC

ምርመራ

1

BOB mei  and his family business invest plc

0004079770

BED000189              

በሀሰተኛ አድረሻ የተመዘገበ ግብር አሳውቆ የማያውቅ፤ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሰረጭ

2

Gole constraction material trading plc

0057099464

CLB000570

በሀሰተኛ ማንነት ማለትም በሀሰተኛ መታወቂያ የተመዘገቡ በአስመዘገቡት የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኝ የሚያሰረጭ

3

Orrix construction plc

0043391258

EDH000051

በሀሰተኛ አድረሻ የተመዘገበ ግብር አሳውቆ የማያውቅ፤ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኝ የሚያሰረጭ

4

Biruk nigusse

0062131873

ማኑዋል ደረሰኞችን የሚጠቀም

በሀሰተኛ ማንነት ማለትም በሀሰተኛ ማታወቂያ የተቋቋማ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሰረጭ

5

Bekele brissa

0042915387

CLA006405

ግብር አሳውቆ የማያውቅ፤ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሰረጭ

6

Fikru Dimo Dilkamo

0051555942

BEN000218

በቀን 08/01/2013 በተደረገው ህግ የማስከበር ሥራ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን ለማተም የሚውል የሽያጭ መመዝገቢ ማሠሪያ በህገ ወጥ መንገድ ሲሸጡ የተያዙ ፤ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኝ የሚያሰረጭ

7

Abadir areb arito

0055979082

BEN001323

በቀን 08/01/2013 በተደረገው ህግ የማስከበር ሥራ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን ለማተም የሚውል የሽያጭ መመዝገቢ ማሠሪያ በህገ ወጥ መንገድ ሲሸጡ የተያዙ ፤ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኝ የሚያሰረጭ

8

Bedilu Haile Segene

0056548272

BEN001919

በቀን 08/01/2013 በተደረገው ህግ የማስከበር ሥራ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን ለማተም የሚውል የሽያጭ መመዝገቢ ማሠሪያ በህገ ወጥ መንገድ ሲሸጡ የተያዙ ፤ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኝ የሚያሳረጭ

9

ANTENEH SOLOMON ABERA (ASA IMPORT AND TRADE)

0056407232

BIC000714

በቀን 14/11/2012 በተደረገው የታክስ ህግ ማስከበር ሥራ የታክስ ደረሰኞች ሲሸጥ እጅ ከፍንጅ የተያዘ

10

BEKELE  URAGE  

0066844698

BIC002135

በቀን 14/11/2012 በተደረገው የታክስ ህግ ማስከበር ሥራ የታክስ ደረሰኝ ሲሸጥ እጅ ከፍንጅ የተያዘ

11

YOHNNES CHERU MOLA

 0060344059        

PMA002143

በቀን 14/11/2012 በተደረገው የታክስ ህግ ማስከበር ሥራ የታክስ ደረሰኝ ሲሸጥ እጅ ከፍንጅ የተያዘ

12

Mitin kibru Wondemagenehu

0040888904

ADD000854

በቀን 29/06/2013 ዓ.ም በተደረገው የታክስ ህግ የማስከበር ሥራ የታክስ ደረሰኝ ሲሸጥ እጅ ከፍንጅ የተያዘ

13

Ashenafi Getachew kebede (Hanibal generel trading)

0006884674

PMA002012

በቀን 29/06/2013 ዓ.ም በተደረገው የታክስ ህግ የማስከበር ሥራ የታክስ ደረሰኝ ሲሸጥ እጅ ከፍንጅ የተያዘ

14

Tamirat molla gemechu

0055238619

BEN001498

በሀሰተኛ ማንነት ማለትም በሀሰተኛ መታወቂያ የተመዘገቡ በአስመዘገቡት የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሰረጭ

15

Mengistab kibrom

0055571010

HEN000182

በሀሰተኛ ማንነት ማለትም በሀሰተኛ መታወቂያ የተመዘገቡ በአስመዘገቡት የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሰረጭ

16

Hadas G/hiwot

0055210589

BEN001371

በሀሰተኛ  የማንነት መታወቂያ የተመዘገቡ በአስመዘገቡ የንግድ አድረሻ የሌሉ ደረሰኝ ብቻ የሚሻጡ

17

Temesgen Tewdros Zerihun

0057407773

CLB000958

በሀሰተኛ  የማንነት መታወቂያ የተመዘገቡ በአስመዘገቡ የንግድ አድረሻ የሌሉ ደረሰኝ ብቻ የሚሻጡ

18

Abiy Negussie Assefa

0057407388

CLB001057

በሀሰተኛ ማንነት ማለትም በሀሰተኛ መታወቂያ የተመዘገቡ በአስመዘገቡ አድረሻ የንግድ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሰረጭ

19

Meaza Hailu

0051555942

BEN000218

በሀሰተኛ ማንነት ማለትም በሀሰተኛ መታወቂያ የተመዘገቡት በአስመዘገቡ የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

20

Henok Tedesse

0054364645

MFE004824

ግብር አሳውቀው የማያውቅ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሰረጭ

21

yalemwork belay

0024847709

ማኑዋል ደረሰኞችን የሚጠቀም

ግብር አሳውቀው ያማያውቅ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሰረጭ

22

Solomon gebre

0026866078

0026866078

 በአስመዘገቡት የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሰረጭ

23

Sisay abera

0059577087

BIC000048

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

24

Habtamu tito

0008899991

ADD001431

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

25

Esmael reshad

0005192267

EDG000811

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

26

Geez zewude

0055292915

HEK005408

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

27

Ymenu abatneh

0058313771

BIB021078

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

28

Kiros manasbot

0059715559

PMA002017

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

29

Yohanes abate

0060987867

BIC000209

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

30

Tesfaye ashenafi

0040164815

ADC000334 /ADD000886

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

31

Addis alemayehu

0055031626

BEN001463

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

32

Seid dawud

0048568213

BEN001256

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

33

Abdulselam mohamed

0056657990

BEN001893

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

34

Solomon h/selasie

0049733227

HEK004185

በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

35

Girum ayele

0055679310

HEN000550

በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

36

Haylu tefera

0046064111

KJA002821

በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

37

Hermila girmay

0046209141

BIB002135

በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

38

Kume negiso

0056107264

CLA009597

በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

39

Tilahun gidesa

0059640889

PMA002022

በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

40

Mamush kibret

0064032470

PMA002573

በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

41

Jemal nigatie

0062528625

BIC000224

 በአስመዘገቡት  የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

42

Aster bekele nigat

0059174058

BIC0006470

በሀሰተኛ ማንነት ማለትም በሀሰተኛ መታወቂያ የተመዘገቡ በአስመዘገቡት የንግድ አድረሻ የሌሉ ሀሰተኛ የታክስ ደረሰኞችን የሚያሳረጭ

.

በብዛት የተነበቡ ዜናዎች

  • "ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው Fri, 29 Oct 2021
"ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው
  • "የሀገራችንን ኢኮኖሚ በጽኑ መሰረት ላይ ለማቆም በሚደረገው ጥረት የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ለአፍታም ቢሆን ሳናሸልብ ተግተን እንሰራለን " ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ (የገቢዎች ሚኒስትር) Wed, 4 Jan 2023
"የሀገራችንን ኢኮኖሚ በጽኑ መሰረት ላይ ለማቆም በሚደረገው ጥረት የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ለአፍታም ቢሆን ሳናሸልብ ተግተን እንሰራለን " ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ (የገቢዎች ሚኒስትር)