በዘጠኝ ወር ውስጥ ከ212.4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

በ2ዐ13 የበጀት ዓመት ከሐምሌ እስከ መጋቢት 30 ባሉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ፡-

​ዕቅድ…………………ብር 213,85ዐ,ዐ48,262.12

​ክንውን………………ብር 212,473,364,ዐ61.12

​​​አፈፃፀም……99.36% ለመፈፀም ተችሏል ።

ከ2ዐ12 በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር- የብር 29,225,528,145.57 ወይም 15.95% ዕድገት አለው፡፡

ገቢው የተሰበሰበው፡-

1. ከሀገር ውስጥ ታክስ……………ብር 128,171,912,306.70

2. ከውጭ ንግድ ቀረጥና ታክስ……………ብር 84,135,403,672.40

3. ከሎተሪ ሽያጭ የተጣራ ገቢ……………ብር 166,048,082.02

                                        ድምር 212,473,364,061.12 ነው፡፡

.

በብዛት የተነበቡ ዜናዎች

  • "ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው Fri, 29 Oct 2021
"ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልዕቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል" የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው
  • "የሀገራችንን ኢኮኖሚ በጽኑ መሰረት ላይ ለማቆም በሚደረገው ጥረት የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ለአፍታም ቢሆን ሳናሸልብ ተግተን እንሰራለን " ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ (የገቢዎች ሚኒስትር) Wed, 4 Jan 2023
"የሀገራችንን ኢኮኖሚ በጽኑ መሰረት ላይ ለማቆም በሚደረገው ጥረት የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ለአፍታም ቢሆን ሳናሸልብ ተግተን እንሰራለን " ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ (የገቢዎች ሚኒስትር)