የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት /cost sharing/ ደንቦች እና መመሪያዎች
ዜና
የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት /cost sharing/ ደንቦች እና መመሪያዎች
በከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያ አፈጻጸም/አሰባሰብ ላይ የወጡ የተለየዩ ለአሰራር እና ለአፈጻጸም የሚያገለግሉ ሕጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ተዘጋጅተው በስራ ላይ ውለዋል፡፡ ይሁን እንጂ እነኚህን መረጃዎች በድረ-ገጽ እንዲሰራጩ ቢደረጉም አሁንም መረጃውን ለማግኘት ያልቻሉ እና መረጃው የሌላቸውን አካላት አሉ እነኚህንም አካላት ተደራሽ ለማድረግ በየጊዜው መረጃውችን የማሳወቅ ስራ እንሰራለን እየሰራንም እንገኛለን፡፡
ስለሆነም በከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያ አፈጻጸም/አሰባሰብ ላይ የወጡ የወጪ መጋራት ደንብ ቁጥር 154/2000ዓ.ም ፣ በትምህርት ሚኒስቴር የወጣ መመሪያ ቁጥር 02/2009 ዓ.ም እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርት የወጪ መጋራት ክፍያ አሰባሰብ መመሪያ ቁጥር 71/2004 ዓ.ም በተቋማችን ድህረ-ገጽ /www.mor.gov.et/ የሀገር ውስጥ ታክስ ሕጎች በሚለው ምርጫ ስር መመሪያዎችና ደንቦች በሚል እንደምታገኙት