ማስታወቂያ

Nested Applications

Asset Publisher

ዛሬ የገጠመንን ፈተና ልክ እንደ አድዋ ድል ሁሉ በሁሉም ኢትዮጵያውያን ጥረትና ህብረት መቀልበስ ይገባል - አቶ ላቀ አያሌው የገቢዎች ሚኒስትር

ዛሬ የገጠመንን ፈተና ልክ እንደ አድዋ ድል ሁሉ በሁሉም ኢትዮጵያውያን ጥረትና ህብረት መቀልበስ ይገባል - አቶ ላቀ አያሌው የገቢዎች ሚኒስትር Thu, 3 Mar 2022

ለኦሮሚያ ክልል የድርቅ ተጎጂዎች ከ68 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

ለኦሮሚያ ክልል የድርቅ ተጎጂዎች ከ68 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Thu, 3 Mar 2022

Asset Publisher

null ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

መጋቢት 30፣ 2014  (ገቢዎች ሚኒስቴር)

በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግብር ከፋይነት ለተመዘገባችሁ 654 ድርጅቶች በሙሉ፡-

ግብር ከፋዮች ግብር/ታክስ የማሳወቅ ግዴታ ያለባችሁ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ከሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ማሽን ጋር በተያያዘ በህግ የተቀመጡ ግዴታዎችን ካልተወጡ በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር - 983/08 መሰረት በአስተዳደራዊና በወንጀል የሚያስቀጣ መሆኑ በህግ ተደንግጓል፡፡

በዚህም መሰረት ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁ 654 ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ በጽሑፍ ተአማኒነት ያለውን ማስረጃ በመያዝ የድሮው ለም ሆቴል አካባቢ የሚገኘው ኮሜት ህንጻ ቁጥር 2 ቀርባችሁ በድርጅቱና በስማችሁ የተመዘገበውን የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ያለበትን ሁኔታ እንድታሳውቁ እየገለጽን ግዴታችሁን ካልተወጣችሁ ግን በታክስ አስተዳደር አዋጁ ላይ በተቀመጠው የሕግ ድንጋጌ መሰረት የአስተዳደራዊ ቅጣትና የወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትል መሆኑን እናሳስባለን፡፡

በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት      

 

Asset Publisher

ዜና

  • ዛሬ የገጠመንን ፈተና ልክ እንደ አድዋ ድል ሁሉ በሁሉም ኢትዮጵያውያን ጥረትና ህብረት መቀልበስ ይገባል - አቶ ላቀ አያሌው የገቢዎች ሚኒስትር Thu, 3 Mar 2022
ዛሬ የገጠመንን ፈተና ልክ እንደ አድዋ ድል ሁሉ በሁሉም ኢትዮጵያውያን ጥረትና ህብረት መቀልበስ ይገባል - አቶ ላቀ አያሌው የገቢዎች ሚኒስትር

የኤሌክትሮኒክስ ታክስ የማስታወቂያ ዘዴ /E-tax/ ማሻሻያ የተደረገባቸው የታክስ ማስታወቂያ ቅፆች

Asset Publisher

Nested Applications

Asset Publisher

.